ማቴዎስ 9:34 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 9:34 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ፈሪሳውያን ግን “እርሱ አጋንንትን የሚያስወጣው በአጋንንት አለቃ አማካይነት ነው” አሉ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 9 አማ05ማቴዎስ 9:34 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ፈሪሳውያን ግን “በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል” አሉ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 9 መቅካእኤ