ማቴዎስ 8:5 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 8:5 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ኢየሱስ ወደ ቅፍርናሆም ከተማ በገባ ጊዜ፥ አንድ ሮማዊ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ በመለመን፥
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ05ማቴዎስ 8:5 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ54ማቴዎስ 8:5 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ወደ ቅፍርናሆም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ በመለመን፥
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 መቅካእኤ