ማቴዎስ 8:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 8:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እነሆ፤ አንድ ለምጻም ሰው ወደ ኢየሱስ ቀረበና ከፊቱ ተንበርክኮ እየሰገደለት፣ “ጌታ ሆይ፤ ብትፈቅድ እኮ ልታነጻኝ ትችላለህ” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 NASVማቴዎስ 8:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በዚህ ጊዜ አንድ ለምጻም ሰው መጥቶ ሰገደለትና “ጌታ ሆይ! ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ” አለ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ05ማቴዎስ 8:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ “ጌታ ሆይ! ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ” እያለ ሰገደለት።
ማቴዎስ 8:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ54ማቴዎስ 8:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እነሆ አንድ ለምጻም መጥቶ ሰገደለትና “ጌታ ሆይ! ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 መቅካእኤ