ማቴዎስ 8:19 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 8:19 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በዚህ ጊዜ አንድ የአይሁድ ሃይማኖት መምህር ወደ እርሱ ቀርቦ፣ “መምህር ሆይ፤ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 NASVማቴዎስ 8:19 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ከዚህ በኋላ አንድ የሕግ መምህር፥ ወደ ኢየሱስ መጥቶ፥ “መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ ልከተልህ” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ05ማቴዎስ 8:19 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አንድ ጸሐፊም ቀርቦ “መምህር ሆይ! ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ፤” አለው።
ማቴዎስ 8:19 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አንድ ጻፊም ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ54ማቴዎስ 8:19 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አንድ ጸሐፊ መጥቶ “መምህር ሆይ! ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ፤” አለው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 መቅካእኤ