ማቴዎስ 8:14 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 8:14 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ከዚያ ኢየሱስ ወደ ጴጥሮስ ቤት በገባ ጊዜ የጴጥሮስ ዐማት አተኲሶአት ታማ እንደ ተኛች አየ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ05ማቴዎስ 8:14 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤
ማቴዎስ 8:14 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 አማ54ማቴዎስ 8:14 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ኢየሱስ ወደ ጴጥሮስ ቤት በገባ ጊዜ አማቱ በትኩሳት ታማ ተኝታ አያት፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 8 መቅካእኤ