ማቴዎስ 5:41 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 5:41 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አንድ ሰው አንድ ኪሎ ሜትር ተኩል የሚያህል ርቀት እንድትሄድ ቢያስገድድህ ዕጥፉን መንገድ ዐብረኸው ሂድ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 NASVማቴዎስ 5:41 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
አንድ ሰው ‘ከእኔ ጋር ጥቂት መንገድ ሂድ’ ብሎ ቢያስገድድህ፥ አንተ ደግሞ እጥፍ መንገድ ሂድለት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 አማ05ማቴዎስ 5:41 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ ሁለተኛውን ከእርሱ ጋር ሂድ።
ማቴዎስ 5:41 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ ሁለተኛውን ከእርሱ ጋር ሂድ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 አማ54ማቴዎስ 5:41 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ እንድትሄድ ቢያስገድድህ፥ ሁለት ምዕራፍ ከእርሱ ጋር ሂድ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 መቅካእኤ