ማቴዎስ 5:35 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 5:35 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በምድርም ቢሆን አትማሉ፤ የእግዚአብሔር የእግሩ ማረፊያ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አትማሉ፤ የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 NASVማቴዎስ 5:35 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ምድርም የጌታ እግር ማሳረፊያ ስለ ሆነች በምድርም አትማሉ፤ የታላቁ ንጉሥ ከተማ ስለ ሆነች በኢየሩሳሌምም አትማሉ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 አማ05ማቴዎስ 5:35 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አይሆንም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤
ማቴዎስ 5:35 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አይሆንም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 አማ54ማቴዎስ 5:35 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በምድርም አትማሉ የእግሩ ማረፊያ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አትማሉ የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 መቅካእኤ