ማቴዎስ 4:5 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 4:5 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ቀጥሎም ዲያብሎስ ኢየሱስን ወደ ቅድስት ከተማ በመውሰድ ከቤተ መቅደሱም ዐናት ላይ አውጥቶ፣
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 NASVማቴዎስ 4:5 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ከዚህ በኋላ፥ ዲያብሎስ ኢየሱስን ወደ ቅድስት ከተማ ወደ ኢየሩሳሌም ወስዶ በቤተ መቅደስ ጣራ ጫፍ ላይ አቆመው፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 አማ05ማቴዎስ 4:5 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ
ማቴዎስ 4:5 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 አማ54ማቴዎስ 4:5 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወስዶ በቤተ በመቅደሱ ጫፍ ላይ አቆመውና
ያጋሩ
ማቴዎስ 4 መቅካእኤ