ማቴዎስ 4:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 4:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አርባ ቀን እና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።

ማቴዎስ 4:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።

ማቴዎስ 4:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።