Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 27:66 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 27:66 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

እነርሱም ሄደው መቃብሩን በማኅተም አሽገው ጠባቂ አቆሙበት።

ማቴዎስ 27:66 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ስለዚህ ሄደው ድንጋዩን በማኅተም አሸጉና መቃብሩን በወታደሮች አስጠበቁ።

ማቴዎስ 27:66 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ።

ማቴዎስ 27:66 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ።

ማቴዎስ 27:66 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሄደውም መቃብሩን ድንጋዩን በማተም ጠባቂዎች አቆሙ።