ማቴዎስ 27:62 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 27:62 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በማግስቱም፣ ከሰንበት ዝግጅት በኋላ ባለው ቀን፣ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ጲላጦስ ፊት ቀርበው እንዲህ አሉት፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 27 NASVማቴዎስ 27:62 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በማግስቱ ቅዳሜ፥ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን በአንድነት ወደ ጲላጦስ ሄዱና እንዲህ አሉት፦
ያጋሩ
ማቴዎስ 27 አማ05ማቴዎስ 27:62 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በማግሥቱም ከመዘጋጀት በኋላ በሚሆነው ቀን፥ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ወደ ጲላጦስ ተሰበሰቡና
ማቴዎስ 27:62 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በማግሥቱም ከመዘጋጀት በኋላ በሚሆነው ቀን፥ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ወደ ጲላጦስ ተሰበሰቡና፦
ያጋሩ
ማቴዎስ 27 አማ54ማቴዎስ 27:62 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በማግሥቱም ከመዘጋጀት በኋላ፥ ሊቃነ ካህናትና ፈሪሳውያን ከጲላጦስ ጋር ተሰበሰቡ፥