Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 27:16 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 27:16 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በዚያ ጊዜ በዐመፅ የታወቀ በርባን የሚባል እስረኛ ነበር።

ማቴዎስ 27:16 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በዚያን ጊዜ “በርባን” የተባለ በዓመፀኛነቱ የታወቀ እስረኛ ነበረ።

ማቴዎስ 27:16 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በዚያን ጊዜም በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው።

ማቴዎስ 27:16 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በዚያን ጊዜም በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው።

ማቴዎስ 27:16 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በዚያን ጊዜ በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው።