ማቴዎስ 26:60 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 26:60 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ብዙ የሐሰት ምስክሮች ቢቀርቡም በቂ ማስረጃ አላገኙም። በኋላ ግን ሁለት ሰዎች ቀርበው፣
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 NASVማቴዎስ 26:60 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ብዙ የሐሰት ምስክሮች ቢቀርቡም፥ ሞት የሚያስፈርድበት ምስክርነት አላገኙም፤ በመጨረሻ ሁለት ምስክሮች ቀርበው፥
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 አማ05ማቴዎስ 26:60 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ነገር ግን አላገኙም፤ብዙ የሐሰት ምስክሮች ቢመጡም ምንም አላገኙም፤ በመጨረሻም ሁለት መጥተው፥