Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 26:30 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 26:30 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

መዝሙር ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ።

ማቴዎስ 26:30 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ከዚህ በኋላ መዝሙር ዘምረው ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ።

ማቴዎስ 26:30 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ።