ማቴዎስ 26:21 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 26:21 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በመብላት ላይ ሳሉም፣ “እውነት እላችኋለሁ፣ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል” አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 NASVማቴዎስ 26:21 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሲበሉም ኢየሱስ፦ “በእውነት እላችኋለሁ፤ ከእናንተ አንዱ እኔን አሳልፎ ይሰጣል” አለ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 አማ05ማቴዎስ 26:21 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሲበሉም “እውነት እላችኋለሁ፤ ከእናንተ አንዱ እኔን አሳልፎ ይሰጣል፤” አለ።
ማቴዎስ 26:21 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሲበሉም፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ እኔን አሳልፎ ይሰጣል አለ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 አማ54ማቴዎስ 26:21 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሲበሉም ሳሉ “እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል” አለ።