Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 25:28 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 25:28 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“ ‘በሉ እንግዲህ ታላንቱን ወስዳችሁ ዐሥር ታላንት ላለው ስጡ፤

ማቴዎስ 25:28 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በሉ ገንዘቡን ተቀበሉና ዐሥር መክሊት ላለው ስጡት።

ማቴዎስ 25:28 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት ዐሥር መክሊትም ላለው ስጡት፤

ማቴዎስ 25:28 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አሥር መክሊትም ላለው ስጡት፤

ማቴዎስ 25:28 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በሉ እንግዲህ መክሊቱን ውሰዱበትና ዐሥር መክሊት ላለው ስጡት፤