ማቴዎስ 22:26 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 22:26 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እንዲሁ ሁለተኛውም፥ ሦስተኛውም እስከ ሰባተኛው ድረስ በየተራ አግብተዋት ሞቱ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 አማ05ማቴዎስ 22:26 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እንዲሁ ደግሞ ሁለተኛው ሦስተኛውም፥ እስከ ሰባተኛው ድረስ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 አማ54ማቴዎስ 22:26 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እንዲሁ ደግሞ ሁለተኛው፥ ሦስተኛው፥ እስከ ሰባተኛው ድረስ እንዲህ ሆነ።