Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 20:29 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 20:29 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ተከተለው።

ማቴዎስ 20:29 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ከዚህ በኋላ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተከተሉት።