ማቴዎስ 18:23 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 18:23 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“ስለዚህ መንግሥተ ሰማይ፣ በባሪያዎቹ እጅ የነበረውን ሒሳብ ለመተሳሰብ የፈለገን ንጉሥ ትመስላለች።
ያጋሩ
ማቴዎስ 18 NASVማቴዎስ 18:23 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ስለዚህ መንግሥተ ሰማይ ከአገልጋዮቹ ጋር ሊተሳሰብ የፈለገውን ንጉሥ ትመስላለች፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 18 አማ05ማቴዎስ 18:23 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“ስለዚህ መንግሥተ ሰማያት ባሮቹን ሊቈጣጠር የወደደን ንጉሥ ትመስላለች።
ማቴዎስ 18:23 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ስለዚህ መንግሥተ ሰማያት ባሮቹን ሊቍኦጣጠር የወደደን ንጉሥ ትመስላለች።
ያጋሩ
ማቴዎስ 18 አማ54ማቴዎስ 18:23 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
“ስለዚህ መንግሥተ ሰማያት ከባርያዎቹ ጋር ሊተሳሰብ የፈለገን ንጉሥ ትመስላለች።