ማቴዎስ 14:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 14:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ስለዚህም ሄሮድስ፦ “የምትፈልጊውን ነገር ጠይቂኝ! እኔም እሰጥሻለሁ!” ሲል በመሐላ ቃል ገባላት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 አማ05ማቴዎስ 14:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት።
ማቴዎስ 14:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 አማ54