ማቴዎስ 14:36 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 14:36 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በሽተኞቹ የልብሱን ጫፍ ብቻ ይነኩ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት፤ የነኩትም ሁሉ ተፈወሱ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 NASVማቴዎስ 14:36 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በሽተኞቹም የልብሱን ጫፍ ብቻ እንዲነኩ ለመኑት። የነኩትም ሁሉ ከበሽታቸው ተፈወሱ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 አማ05ማቴዎስ 14:36 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የልብሱንም ጫፍ ብቻ ሊዳስሱ ይለምኑት ነበር፤ የዳሰሱትም ሁሉ ዳኑ።
ማቴዎስ 14:36 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የልብሱንም ጫፍ ብቻ ሊዳስሱ ይለምኑት ነበር፤ የዳሰሱትም ሁሉ ዳኑ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 14 አማ54ማቴዎስ 14:36 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የልብሱን ጫፍ ብቻ ለመንካት ለመኑት፤ የነኩትም ሁሉ ተፈወሱ።