Skip to content

ማቴዎስ 13:51 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 13:51 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ኢየሱስ፣ “ይህ ሁሉ ገብቷችኋል?” አላቸው። እነርሱም፣ “አዎን” አሉት።

ማቴዎስ 13:51 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ደግሞም ኢየሱስ፦ “ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?” አላቸው። እነርሱም “አዎን ጌታ ሆይ!” አሉ።

ማቴዎስ 13:51 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ኢየሱስም “ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?” አላቸው፤ “አዎን” አሉት።

ማቴዎስ 13:51 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ኢየሱስም፦ ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን? አላቸው፤ አዎን አሉት።

ማቴዎስ 13:51 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?” አላቸው፤ “አዎን” አሉት።