Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 12:17 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 12:17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ይህም የሆነው በነቢዩ በኢሳይያስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ነው፤

ማቴዎስ 12:17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ይህም የሆነው በነቢዩ ኢሳይያስ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ነው።

ማቴዎስ 12:16-17 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል

ማቴዎስ 12:16-17 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦

ማቴዎስ 12:17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ይህም በነቢዩ ኢሳይያስ እንዲህ ሲል የተነገረው እንዲፈጸም ነው፤