Skip to content
የBible App ዓርማ

ማቴዎስ 10:9 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 10:9 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“በመቀነታችሁ ወርቅም ሆነ ብር ወይም መዳብ አትያዙ።

ማቴዎስ 10:9 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በኪሳችሁ አትያዙ።

ማቴዎስ 10:9 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ወርቅ ወይም ብር ወይም ነሐስ በመቀነታችሁ አትያዙ፥