ማቴዎስ 10:4 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 10:4 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ቀናኢው ስምዖን፥ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ። አንዱ አስተያየት፥ ከቦታ ወይም ከሀገር ጋር ሲያያይዘው ሌላው ወገን ደግሞ ይሁዳን ውሸታም ወይም አታላይ ብሎ ለመስደብ የተሰጠ ቅጽል ነው ይላል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 10 አማ05ማቴዎስ 10:4 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ቀነናዊውም ስምዖን ደግሞም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 10 አማ54