ማቴዎስ 1:3 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ማቴዎስ 1:3 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ይሁዳ ፋሬስንና ዛራን ትዕማር ከምትባል ሴት ወለደ፤ ፋሬስ ሔስሮንን ወለደ፤ ሔስሮንም አራምን ወለደ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 አማ05ማቴዎስ 1:3 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤
ማቴዎስ 1:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 አማ54ማቴዎስ 1:3 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስ ኤስሮምን ወለደ፤ ኤስሮም አራምን ወለደ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 1 መቅካእኤ