Skip to content

ኢያሱ 2:17 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢያሱ 2:17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሰዎቹም እንዲህ አሏት፤ “ባማልሽን በዚህ መሐላ የምንያዘው፣

ኢያሱ 2:17-18 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሰዎቹም እንዲህ አሉአት፤ “እኛ ምድሪቱን ለመያዝ በምንመጣበት ጊዜ ይህን ቀይ ገመድ እኛን ባወረድሽበት መስኮት በኩል ባታስሪና አባትሽን፥ እናትሽን፥ ወንድሞችሽንና ቤተሰቦችሽን ሁሉ ባትሰበስቢ ካስማልሽን መሐላ ንጹሓን እንሆናለን፤

ኢያሱ 2:17 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሰዎ​ቹም አሉ​አት፥ “እኛ ከዚህ ካማ​ል​ሽን መሐላ ንጹ​ሓን እን​ሆ​ና​ለን።

ኢያሱ 2:17 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሰዎቹም አሉአት፦ እኛ ከዚህ ካማልሽን መሐላ ንጹሐን እንሆናለን።

ኢያሱ 2:17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሰዎቹም እንዲህ አሉአት፦ “እኛ ከዚህ ካማልሽን መሐላ ንጹሐን እንሆናለን።