አስቴር 8:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 8:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ንጉሡ ከሐማ መልሶ የወሰደውን ባለማኅተም ቀለበት አውልቆ ለመርዶክዮስ ሰጠው፤ አስቴርም መርዶክዮስን በሐማ ቤት ንብረት ላይ ሾመችው።
ያጋሩ
አስቴር 8 NASVአስቴር 8:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ንጉሡም የራሱ ማኅተም ያለበትን፥ ከሃማን ጣት ወልቆ እንዲመለስ የተደረገውን ቀለበት ለመርዶክዮስ ሰጠው፤ አስቴርም መርዶክዮስን በሃማን ሀብትና ንብረት ላይ ኀላፊ አድርጋ ሾመችው።
ያጋሩ
አስቴር 8 አማ05አስቴር 8:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ንጉሡም ከሐማ ያወለቀውን ቀለበቱን አወጣ፥ ለመርዶክዮስም ሰጠው። አስቴርም በሐማ ቤት ላይ መርዶክዮስን ሾመች።
ያጋሩ
አስቴር 8 አማ54