አስቴር 6:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 6:7-8 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ስለዚህም ለንጉሡ እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “ለእንደዚህ ያለው ሰው አንተ ራስህ የለበስከውን ልብሰ መንግሥት እንዲያመጡለት አድርግ፤ አንተም በተቀመጥክበት ፈረስ ራስ ላይ የንጉሣዊ ዘውድ ምልክት እንዲያደርጉበት እዘዝ፤
አስቴር 6:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሐማም ንጉሡን እንዲህ አለው፦ ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግ፥