Skip to content

አስቴር 5:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 5:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አስቴርም እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ልመናዬም፣ ጥያቄዬም ይህ ነው፤

አስቴር 5:7-8 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

አስቴርም እንዲህ ስትል መለሰችለት፦ “በግርማዊነትዎ ፊት ሞገስ አግኝቼ ግርማዊነትዎ የጠየቅሁትን ነገር ሊፈጽምልኝ ፈቃደኛ ከሆነ ነገ በማዘጋጀው ግብዣ ላይ እርስዎና ሃማን በድጋሚ እንድትገኙልኝ በአክብሮት እለምናለሁ፤ በዚያም ሰዓት የምፈልገውን ነገር እገልጥልዎታለሁ።”

አስቴር 5:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

አስቴርም መልሳ፦ ልመናዬና የምሻው ነገር ይህ ነው፥