Skip to content
የBible App ዓርማ

አስቴር 5:4 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 5:4 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አስቴርም መልሳ፣ “ንጉሡን ደስ የሚያሠኘው ቢሆን፣ ባዘጋጀሁለት ግብዣ ላይ ንጉሡ ዛሬ ከሐማ ጋራ ይገኝልኝ” አለች።

አስቴር 5:4 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

አስቴርም “ንጉሥ ሆይ! መልካም ፈቃድህ ቢሆን ለዛሬ ማታ ባዘጋጀሁት ግብዣ ላይ አንተና ሃማን ብትገኙልኝ እወዳለሁ” አለችው።

አስቴር 5:4 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

አስቴርም፦ ለንጉሡ መልካም ሆኖ ቢታይ ንጉሡ ወዳዘጋጀሁለት ግብዣ ከሐማ ጋር ዛሬ ይምጣ አለች።