አስቴር 4:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 4:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
መርዶክዮስ የደረሰበትን ነገር ሁሉ፣ እንዲሁም ሐማ የአይሁድን ሕዝብ ለማጥፋት ወደ ንጉሡ ግምጃ ቤት ለማግባት ቃል የገባውን የገንዘብ ልክ ጭምር ነገረው።
ያጋሩ
አስቴር 4 NASVአስቴር 4:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
መርዶክዮስም የደረሰበትን ነገር ሁሉ ዘርዝሮ ነገረው፤ ሃማን አይሁድ ሁሉ የሚገደሉለት ከሆነ ወደ ቤተ መንግሥት ግምጃ ቤት ምን ያኽል ገንዘብ ለማስገባት ቃል የገባለት መሆኑን ጭምር ገለጠለት።
ያጋሩ
አስቴር 4 አማ05አስቴር 4:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
መርዶክዮስም የተደረገውን ሁሉ፥ አይሁድንም ለማጥፋት ሐማ በንጉሡ ግምጃ ቤት ይመዝን ዘንድ የተናገረውን የብሩን ቍጥር ነገረው።
ያጋሩ
አስቴር 4 አማ54