አስቴር 4:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 4:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ማንም ሰው ማቅ ለብሶ ወደ ቤተ መንግሥት መግባት ስለማይፈቀድለት ወደ ቤተ መንግሥት መግቢያ በር ሲደርስ ወደ ውስጥ ዘልቆ መግባት አልቻለም።
ያጋሩ
አስቴር 4 አማ05አስቴር 4:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ማቅም ለብሶ በንጉሥ በር መግባት አይገባም ነበርና እስከ ንጉሡ በር አቅራቢያ መጣ።
ያጋሩ
አስቴር 4 አማ54