Skip to content

አስቴር 4:12 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 4:12 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

የአስቴር ቃል ለመርዶክዮስ በተነገረው ጊዜ፣

አስቴር 4:12 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

መርዶክዮስም የአስቴርን መልእክት ከተቀበለ በኋላ፥

አስቴር 4:12 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

አክራትዮስም የአስቴርን ቃል ለመርዶክዮስ ነገረው።