Skip to content
የBible App ዓርማ

አስቴር 3:5 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 3:5 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሐማም መርዶክዮስ ወድቆ እንዳልሰገደለትና እንዳላከበረው ሲያይ እጅግ ተቈጣ።

አስቴር 3:5 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሃማንም መርዶክዮስ ተንበርክኮ የማይሰግድለት መሆኑን ባየ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።

አስቴር 3:5 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሐማም መርዶክዮስ እንዳልተደፋለት እንዳልሰገደለትም ባየ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።