አስቴር 3:14 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 3:14 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ለእያንዳንዱም አውራጃ ሕዝብ እንዲታወቅ፣ እነርሱም ለዚያ ቀን ዝግጁ እንዲሆኑ፣ የዋናው ዐዋጅ ቅጅ ሕግ እንዲወጣና ወደ እያንዳንዱም አውራጃ እንዲላክ ተደረገ።
አስቴር 3:14 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ያ የተቀጠረው ቀን ሲደርስ ሰው ሁሉ ይዘጋጅ ዘንድ ደብዳቤዎቹ ሰው ሁሉ ሊያይ በሚችልበት ቦታ በንጉሠ ነገሥቱ ግዛት ሁሉ እንዲለጠፉ ንጉሡ አዘዘ።
አስቴር 3:14 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በዚያም ቀን ይዘጋጁ ዘንድ የደብዳቤው ቅጅ በየአገሩ ላሉ አሕዛብ ሁሉ ታወጀ።