Skip to content
የBible App ዓርማ

አስቴር 2:23 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 2:23 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ነገሩ ሲጣራም እውነት ሆኖ ተገኘ፤ ሁለቱም ሹማምት በስቅላት ሞት ተቀጡ። ይህ ሁሉ በንጉሡ ፊት በታሪክ መዝገብ ተጻፈ።

አስቴር 2:23 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ምርመራም በተደረገ ጊዜ የቀረበው መረጃ እውነት ሆኖ ተገኘ፤ ስለዚህም ሁለቱ ዐመፀኞች በስቅላት ሞት ተቀጡ፤ ንጉሡም ይህ ሁኔታ በንጉሠ ነገሥቱ የታሪክ መዝገብ ተጽፎ እንዲቀመጥ ትእዛዝ አስተላለፈ።

አስቴር 2:23 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ነገሩም ተመረመረ፥ እንዲህም ሆኖ ተገኘ፥ ሁለቱም በዛፍ ላይ ተሰቀሉ፥ ያም በንጉሡ ፊት በታሪክ መጽሐፍ ተጻፈ።