አስቴር 2:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 2:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከዚያም የንጉሡ የቅርብ አገልጋዮች እንዲህ የሚል ሐሳብ አቀረቡ፤ “ለንጉሡ ቈንጆ ልጃገረዶች ይፈለጉለት፤
ያጋሩ
አስቴር 2 NASVአስቴር 2:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ስለዚህም የንጉሡ የቅርብ አማካሪዎች ከዚህ የሚከተለውን ሐሳብ አቀረቡለት፤ “ውብ የሆኑ ወጣት ልጃገረዶች ለአንተ ይፈለጉልህ፤
ያጋሩ
አስቴር 2 አማ05አስቴር 2:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ንጉሡንም የሚያገለግሉ ብላቴኖች እንዲህ አሉት፦ መልከ መልካም የሆኑ ደናግል ለንጉሡ ይፈለጉለት፥
ያጋሩ
አስቴር 2 አማ54