Skip to content
የBible App ዓርማ

አስቴር 2:19 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 2:19 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ደናግሉ ለሁለተኛ ጊዜ ተሰብስበው ሳለ፣ መርዶክዮስ በንጉሡ በር ተቀምጦ ነበር።

አስቴር 2:19 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ደናግሉ ዳግመኛ በተሰበሰቡ ጊዜ መርዶክዮስ በንጉሡ ቤተ መንግሥት በር ላይ ሥልጣን ተሰጥቶት ነበር።

አስቴር 2:19 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ደናግሉም ዳግመኛ በተሰበሰቡ ጊዜ መርዶክዮስ በንጉሡ በር ይቀመጥ ነበር።