Skip to content
የBible App ዓርማ

አስቴር 1:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

አስቴር 1:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በዚያ ዘመን ንጉሡ ጠረክሲስ የገዛው በሱሳ ግንብ ባለው ንጉሣዊ ዙፋኑ ሆኖ ነበር።

አስቴር 1:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በዚያን ጊዜ ንጉሡ አርጤክስስ ሱሳ በምትገኘው ቤተ መንግሥቱ ይኖር ነበር።

አስቴር 1:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በዚያም ዘመን ንጉሡ አርጤክስስ በሱሳ ግንብ በነበረው በመንግሥቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ሳለ፥