Skip to content
የBible App ዓርማ

መክብብ 2:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

መክብብ 2:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ደግሞም፣ “ሣቅ ሞኝነት ነው፤ ተድላስ ምን ይጠቅማል?” አልሁ።

መክብብ 2:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሳቅ ከሞኝነት ያልተሻለ፥ ተድላ ደስታም ዋጋ የሌለው ነገር መሆኑን አስተዋልኩ።

መክብብ 2:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሣቅን፥ “ሽን​ገላ ነህ፤ ደስ​ታ​ንም፦ ምን ታደ​ር​ጋ​ለህ?” አል​ሁት።

መክብብ 2:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሳቅን፦ ዕብድ ነህ፥ ደስታንም፦ ምን ታደርጋለህ? አልሁት።

መክብብ 2:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“ሳቅን፦ ዕብደት፥ ደስታንም፦ ዋጋ ቢስ” አልሁት።