Skip to content

ዳንኤል 3:6 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ዳንኤል 3:6 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ተደፍቶ የማይሰግድ ማንም ሰው ቢኖር፣ ወዲያውኑ በሚንበለበለው የእሳት እቶን ውስጥ ይጣላል።”

ዳንኤል 3:6 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በምድር ላይ ተደፍቶ የማይሰግድ ሰው ቢኖር በሚነደው የእሳት ነበልባል ውስጥ ወዲያውኑ ይጣላል።”

ዳንኤል 3:6 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ተደፍቶም የማይሰግድ በዚያን ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣላል።