Skip to content

ሐዋርያት ሥራ 9:42 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 9:42 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ይህም ነገር በመላው ኢዮጴ ታወቀ፤ ብዙ ሰዎችም በጌታ አመኑ።

ሐዋርያት ሥራ 9:42 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ይህም ነገር በኢዮጴ ሁሉ ታወቀ፤ ብዙ ሰዎችም በጌታ አመኑ።

ሐዋርያት ሥራ 9:42 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በኢ​ዮ​ጴም ያሉ ሁሉ ይህን ሰሙ፤ ብዙ​ዎ​ችም በጌ​ታ​ችን አመኑ።

ሐዋርያት ሥራ 9:42 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ይህም በኢዮጴ ሁሉ የታወቀ ሆነ፥ ብዙ ሰዎችም በጌታ አመኑ።

ሐዋርያት ሥራ 9:42 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ይህም በኢዮጴ ሁሉ የታወቀ ሆነ፤ ብዙ ሰዎችም በጌታ አመኑ።