ሐዋርያት ሥራ 9:37 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሐዋርያት ሥራ 9:37 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በዚያ ጊዜም ታምማ ሞተች፤ ሰዎችም አስከሬኗን ዐጥበው በሰገነት ላይ ባለው ክፍል አስቀመጡት።
ሐዋርያት ሥራ 9:37 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በዚያን ጊዜ እርስዋ ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት ላይ ባለው ክፍል ውስጥ አኖርዋት።
ሐዋርያት ሥራ 9:37 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ያንጊዜም ታማ ሞተችና በድንዋን አጥበው በሰገነት አስተኙአት።
ሐዋርያት ሥራ 9:37 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት።
ሐዋርያት ሥራ 9:37 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት።