ከብዙ ቀንም በኋላ፣ አይሁድ ሳውልን ለመግደል አሤሩ፤
ከብዙ ቀን በኋላ አይሁድ ሳውልን ለመግደል ተማከሩ፤
ከብዙ ቀንም በኋላ አይሁድ ሳውልን ይገድሉት ዘንድ ተማከሩ።
ብዙ ቀንም ሲሞላ አይሁድ ሊገድሉት ተማከሩ፤