Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 8:6 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 8:6 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ብዙ ሕዝብም ፊልጶስ የተናገረውን ሲሰሙና ያደረገውንም ታምራዊ ምልክቶች ሲያዩ፣ አንድ ልብ ሆነው ያዳምጡት ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 8:6 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሰዎቹም የፊልጶስን ቃል በሰሙና የሚያደርጋቸውን ተአምራት ባዩ ጊዜ በአንድ ሐሳብ በጥንቃቄ ያዳምጡት ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 8:6 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሕዝ​ቡም የነ​ገ​ራ​ቸ​ውን በሰ​ሙና ያደ​ር​ገው የነ​በ​ረ​ውን ተአ​ም​ራት በአዩ ጊዜ በአ​ንድ ልብ የፊ​ል​ጶ​ስን ነገር ተቀ​በሉ።

ሐዋርያት ሥራ 8:6 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሕዝቡም የፊልጶስን ቃል በሰሙ ጊዜ ያደርጋት የነበረውንም ምልክት ባዩ ጊዜ፥ የተናገረውን በአንድ ልብ አደመጡ።

ሐዋርያት ሥራ 8:6 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሕዝቡም የፊልጶስን ቃል በሰሙ ጊዜ ያደርጋት የነበረውንም ምልክት ባዩ ጊዜ፥ የተናገረውን በአንድ ልብ አደመጡ።