Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 8:18 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 8:18 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሲሞንም ሐዋርያት እጃቸውን በሚጭኑበት ጊዜ መንፈስ ቅዱስ እንደሚሰጥ አይቶ፣ ገንዘብ አመጣላቸውና እንዲህ አላቸው፤

ሐዋርያት ሥራ 8:18 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሐዋርያት እጆቻቸውን ሲጭኑባቸው መንፈስ ቅዱስ ለሰዎቹ መሰጠቱን ስምዖን ባየ ጊዜ ገንዘብ አመጣላቸውና፥

ሐዋርያት ሥራ 8:18 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሲሞ​ንም ሐዋ​ር​ያት እጃ​ቸ​ውን በጫ​ኑ​በት ሰው ላይ መን​ፈስ ቅዱስ እን​ደ​ሚ​ወ​ርድ ባየ ጊዜ ገን​ዘብ አመ​ጣ​ላ​ቸ​ውና፥

ሐዋርያት ሥራ 8:18 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሲሞንም በሐዋርያት እጅ መጫን መንፈስ ቅዱስ እንዲሰጥ ባየ ጊዜ፥ ገንዘብ አመጣላቸውና፦

ሐዋርያት ሥራ 8:18 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሲሞንም በሐዋርያት እጅ መጫን መንፈስ ቅዱስ እንዲሰጥ ባየ ጊዜ፥ ገንዘብ አመጣላቸውና