Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 7:57 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 7:57 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በዚህ ጊዜ በታላቅ ድምፅ እየጮኹ ጆሯቸውን ደፍነው እርሱ ወደ አለበት በአንድነት ሮጡ፤

ሐዋርያት ሥራ 7:57 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በዚህ ጊዜ እነርሱ በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ ጆሮአቸውንም ደፍነው በአንድነት ወደ እርሱ ሮጡ።

ሐዋርያት ሥራ 7:57 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እነ​ር​ሱም በታ​ላቅ ቃል ጮኹ፤ ጆሮ​አ​ቸ​ው​ንም ደፈኑ፤ በአ​ን​ድ​ነ​ትም ተነ​ሥ​ተው ከበ​ቡት።

ሐዋርያት ሥራ 7:57 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በታላቅ ድምፅም እየጮኹ ጆሮአቸውን ደፈኑ፥ በአንድ ልብ ሆነውም ወደ እርሱ ሮጡ፥

ሐዋርያት ሥራ 7:57 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በታላቅ ድምፅም እየጮኹ ጆሮአቸውን ደፈኑ፤ በአንድ ልብ ሆነውም ወደ እርሱ ሮጡ፤