Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 7:29 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 7:29 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሙሴም ይህን እንደ ሰማ ሸሽቶ በምድያም አገር መጻተኛ ሆኖ ተቀመጠ፤ በዚያም ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ።

ሐዋርያት ሥራ 7:29 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሙሴ ይህን በሰማ ጊዜ ከግብጽ አገር ሸሽቶ ወደ ምድያም አገር ሄደና እዚያ በስደት ኖረ፤ በዚያ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

ሐዋርያት ሥራ 7:29 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ስለ​ዚ​ህም ነገር ሙሴ ኮብ​ልሎ በም​ድ​ያም ሀገር ስደ​ተኛ ሆኖ ኖረ፤ በዚ​ያም ሁለት ልጆ​ችን ወለደ።

ሐዋርያት ሥራ 7:29 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሙሴም ከዚህ ነገር የተነሣ ሸሽቶ በምድያም አገር መጻተኛ ሆኖ ኖረ፤ በዚያም ሁለት ልጆች ወለደ።

ሐዋርያት ሥራ 7:29 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሙሴም ከዚህ ነገር የተነሣ ሸሽቶ በምድያም አገር መጻተኛ ሆኖ ኖረ፤ በዚያም ሁለት ልጆች ወለደ።