Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 7:22 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 7:22 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፤ በንግግሩና በተግባሩም ብርቱ ሆነ።

ሐዋርያት ሥራ 7:22 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሙሴም የግብጻውያንን ጥበብ ሁሉ ተማረ፤ በቃሉና በሥራውም የበረታ ሆነ።

ሐዋርያት ሥራ 7:22 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሙሴም የግ​ብ​ፅን ጥበብ ሁሉ ተማረ፤ በሚ​ና​ገ​ረ​ውና በሚ​ሠ​ራ​ውም ሁሉ ብርቱ ሆነ።

ሐዋርያት ሥራ 7:22 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፥ በቃሉና በሥራውም የበረታ ሆነ።

ሐዋርያት ሥራ 7:22 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሙሴም የግብጾችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፤ በቃሉና በሥራውም የበረታ ሆነ።